ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ

Developer: Nigat Systems

Category: Books & Reference (app)

About

መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ - አአትብ -ይትባረክ እግዚአብሔር -ግነዩ ለእግዚአብሔር - እዌድሰኪ ኦ ድንግል -ዘይክል ኩሎ -ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል -ንሴብሖ ለእግዚአብሔር - ገነይነ ለኪ - የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ - ኩሎሙ ዘዘወትር - ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም - ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ - ኩሎሙ ዘቁስቋም - ኩሎሙ ዘመላእክት - ዘቅድስት ሥላሴ - ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር - ሞገስነ ወክብርነ - ሚካኤል ሊቀ መላእክት - ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ - ሰአሊ ለነ ማርያም - ይዌድስዋ መላእክት - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር - እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም - እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን - ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ - እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።

Details

More in Books & Reference

ilovalar.com for Android